logo

ጃንዩወሪ 29, 2021

ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር

ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር

ደሴ — የአማራ ክልል መንግሥት ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረውን የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ሊቀይር እንደሆነ ፍንጭ ተሰጥቷል።

ሰንደቅ ዓላማው የሚቀየርበት ጊዜና የሰንደቅ ዓላማው ዓይነት ከህዝብ ጋር ውይይት ከተደረገ በኋላ የሚወሰን መሆኑን የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች አስታውቋል።

ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ።

የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ
የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ

By ቪኦኤ