logo

January 29, 2021

ጃንዩወሪ 30, 2021

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

አዲስ አበባ — ኢሶዴፓ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ እራሱን ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ ማግለሉን አስታወቀ ።

የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፁት ኢሶዴፓ ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ጋር በአቋም ልዩነት ምክንያት ከመድረክ ወጥቷል ብለዋል።

ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን በተመለከተ ከመድረክ ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለዛሬ አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን አስታወቀ
ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን አስታወቀ

By ቪኦኤ

https://gdb.voanews.com/931F42D5-40D1-460E-8908-FD959FA425C3_cx8_cy0_cw92_w800_h450.jpg

ኢሶዴፓ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ እራሱን ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ ማግለሉን አስታወቀ ።