February 2, 2021

በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወሰዱ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ በሆነውና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን የሚመርጡበት/ የሚያስገቡበት መርሃ ግብር መሰረት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን የመረጡ ሲሆን በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፀድቋል።

በዚህም መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎቹ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

Image may contain: text that says 'የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ NATIONALEL LET BOARD ETHIOPIA የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዕጩዎች የተዘጋጀውን ምልክት እና የራሳቸውን ምልክት አምጥተው የመረጡ ፓርቲዎች በመጡበት ቅደም ተከተል የተዘጋጀ ዝርዝር የመረጡት ምልክት የፓርቲው ሰም የፓርቲው ሰም የመረጡት ምልክት ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊፍትህፓርቲ የሲዳማ የሲዳማአንድነት አንድነት ፓርቲ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የአገው ብሔራዊ ሸንጎ አዲስ ትውልድፓርቲ ቅማንት ዴሞክራሲያዊፓርቲ 19 የጌድዮ የጌድዮሕዝብ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ'
No photo description available.
No photo description available.
No photo description available.
No photo description available.