04/02/2021
ከHabtamu Ayalew Teshome ጋር በEthio 360 Media ለመጀመሪያ ጊዜ የነበረኝን ቆይታ እንድትመለከቱት ተጋብዛችኋል። በቆይታችን ያተኮተርነው የወያኔ ደጋፊው ዶክርተር ገላውዲዮስ አርአያ TMH በተባለው የሕወሓት የፕሮፓጋንዳ ጣቢያ ቀርበው ወልቃይትን በሚመለከት ያስተጋቡትን የውሸት ታሪክ የሚያጋልጥ ቢሆንም በነበረን ቆይታ የሕወሓትን፣ የኦነግንና የሕግሐኤን[የሻዕብያን] በርካታ ትርክቶች በተፈተገ ማስረጃ ተፈትሸዋል።
መልካም ድምጫ!