ፌብሩወሪ 06, 2021

አዳማ — በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች ለብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ በተካሄዱ ሰልፎች ላይ በተሰሙት መልዕክቶች የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የስነምግባር ህግ ድንጋጌዎች ተጥሰዋል ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰሰ።

ሰልፉ የተዘጋጀው በህዝብ ነው ያለው የኦሮምያ ብልጽግና ጽ/ቤት በበኩሉ፣ የተተቹትም ጽንፈኞች ናቸው ይላል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የብልጽግና የኦሮምያ ሰልፍ እና የምርጫ ቦርድ ክስ
የብልጽግና የኦሮምያ ሰልፍ እና የምርጫ ቦርድ ክስ

By ቪኦኤ