ፌብሩወሪ 08, 2021

አዲስ አበባ — የምርጫ ክልል ጽሕፈት ቤቶችን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ያላዘጋጁ የክልል መስተዳደሮች ወይም ክልሎች በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ እንዲያዘጋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ።

የእጩዎች ምዝገባ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ጽ/ቤቶችን ባሟሉ ክልልሎች እንደሚካሄድም ቦርዱ አስታወቀ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ
የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ

By ቪኦኤ