ፌብሩወሪ 10, 2021

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ በጥራት ለማስፈጸም ያደረገውን ቴክኒካዊ ዝግጅት ተፎካካሪ ፓርቲዎች አመሰገኑ።

አንዳንድ ፓርቲዎች ደግም አሁንም መፍትኄ የሚሹ ችግሮች እንዳሉ አመለከቱ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ
ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ

By ቪኦኤ