ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

Post published:December 12, 2020

ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ
“ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር
ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል።

 READ IN PDF