አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ።
SBS Language _ _የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል_ አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው