በኢሕአፓ ወጣት ክንፍ የተቀነባበረ
ገና ባልጠነከረ በለጋነት እድሜአቸውተሰውተው አለፈዋል ለሀገር ለህዝባቸው
የአዲሱ ትውልድ ወጣት ከአባቶቻቸው የኢሕአፓን ዓርማ ተረክበው ችቧቸውን ይዘው ወጡ