- ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው? – …https://www.bbc.com/amharic/news-56344363ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው? ከ 30 ደቂቃዎች በፊት. በዓለም ላይ በተለያዩ …
ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው?13 መጋቢት 2021, 08:22 EAT
በዓለም ላይ በተለያዩ ጊዜያት ወረርሽኞች ተከስተው የሰው ልጅን ሕይወትና ደኅንነት ለአደጋ አጋልጠውት ነበር።
ወረርሽኞች ብዙዎችን ገድለዋል፣ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉትን ደግሞ አካል ጉዳተኛ አድርገዋል።
ነገር ግን እነዚህን ወረርሽኞች ለመግታት የተቻለው በክትባት ነው። ለመሆኑ በክትባት ምክንያት የሰው ልጅ ከስቃይ እና ከሞት ተረፈባቸው በሽታዎች የትኞቹ ናቸው?