የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ/ኢሕአፓ / ዘመን ተሻጋሪ ከሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት ጋር በየጊዜዉ የሚታደሱ ፖሊሲዎች ያሉት፣በትዉልድ ቅብብሎሽ የሚተኩ ወጣቶችን ና አርቆ አሳቢዎችን አቅፎ ዛሬም ድረስ ያልተመለሱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱ የሚታገል ፓርቲ ነዉ።

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ና በደቡብ ና በአማራ 93 እጩዎችን አስመዝግቧል !

ወጣት ቴዎድሮስ የወገራ ወረዳ

ፕሮፌሰር ዝናቡ

ዶ.ር ሲሳይ የአዲስ አበባ እጩዎች !