March 15, 2021Konjit Sitotaw

May be an image of text that says 'STAR i A picture shared on Facebook claiming to show the bodies of victims massacred in Aksum, Tigray region of Ethiopia is FALSE. The photo shows bodies lined up in rows on the ground, and huge crowd of onlookers in the background, accompanied by headline that reads, "Reports Emerging Of Horrible' Massacre In Ethiopian Holy City". The Axumite Kingdom of Tegaru Ze Tigers Group post ወዲ ማኢል mins Aksum Massacre #TigrayGenocide) i'

በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ስህተት ነው ሲል ዘ ስታር ዘገበ

በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ዘመቸውን ተከትሎ በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ስህተት ነው ሲል ዘ ስታር አጋለጠ።

ዘ ስታር በእከሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ እና የዘገባው አሰራጮች የተጠቀሙት ምስል ውሸት ነው ሲል በዘገበው ያጋለጠ ሲሆን፤ ይህ አይነቱ የውሸት ዘገባ መሬት ላይ ያለውን እውነት አይቀይረውም ነው ያለው።

በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል የተሰራጨው ምስል በናይጄሪያ ቦኮሃራም እአአ በኖቬንበር 2020 የገደለቸው ሰዎች አስከሬን መሆኑን ነው ዝ ስታር ያጋለጠው።

(ኢ.ፕ.ድ)

May be an image of text that says 'STAR However, the picture showing the bodies arranged as though in readiness for burial, was not taken in the Tigray region of northern Ethiopia as claimed in the post. Areverse image search on Google reveals that the picture was taken in November 2020, in Nigeria, after suspected members of the Islamic militant group Boko Haram killed at least 40 rice farmers and fishermen while they were harvesting crops in Borno State. The image and story were carried by various international news outlets, including France 24.'