March 17, 2021Konjit Sitotaw

Biden calls Putin a ‘KILLER with no soul’ and warns ‘we’ll see shortly the price he’s going to pay’ for election interference – despite US intelligence report concluding Kremlin did NOT meddle.

በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብተዋል በሚል መነሻ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሩሲያውን መሪ ነብስ የሌለው ነብሰ ገዳይ በማለት የዘለፏቸው ሲሆን ሩሲያ የባይደንን ንግግር ተከትላ አምባሳደሯን በቀጣዩ የሩሲያና አሜሪካ ግንኙነት ዙሪያ ለመምከር ወደ ሞስኮ ጠርታለች።

ባይደን ሩሲያ በምርጫችን ውስጥ እጇን አስገብታለች ቢሉም የአሜሪካ የስለላ ሪፖርት ክሬምሊን ጣልቃ አለመግባቱን ከመደምደሚያ ደርሷል።ሩሲያም ፑቲንም በጣልቃ ገብነታቸው ዋጋ ይከፍላሉ ሲሉ ባይደን ለ ABC News በሰጡት ማብራሪያ ተናግረዋል።

የባይደን የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር እንዳሉት ሩሲያ በ አሜሪካ ምርጫ ላይ አላነጣጠረችም በድምጽ አሰጣጡ ሂደት ማንኛውንም ቴክኒካዊ ገጽታ ለመለወጥ ምንም ዓይነት ሙከራ አላደረገችም ብለዋል።

READ FULL NEWS : https://www.dailymail.co.uk/news/article-9371725/Putin-pay-price-election-interference-Biden-says-labeling-Russian-leader-killer.html

Putin to 'pay a price' for election interference Biden says labeling Russian leader as a 'killer' | Daily Mail Online