From – Natnael Mekonnen face book
መንግስት በተለይ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአስቸኳይ ለዚህ ጉዳይ እንደ ህዝብ መልስ ሊሰጠን ይገባል::

#Ethiopia : ኦነግ ሸኔ የሚባለው ነፍሰ ገዳይ ቡድን በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለ ቡድን ነው። መንግሥት ነገሮችን ለማወሳሰብ ሲል ራሱ የፈጠረው ሃይል ነው። ምክንያቱም በጠራራ ፀሐይ ያውም ከተማ ውስጥ ድምፅ ባለው መሳሪያ ሰዎችን ገድሎ ሲሄድ ማንም አይዘውም። የፋይናንስ አቅርቦቱም ከፍ ያለ ነው።
በመሆኑም ኦነግ ሸኔ የሚጠፋው መንግሥት ትዕዛዝ መስጠቱንና ፋይናንስ ማድረጉን ሲያቆም ብቻ ነው።
ኦቦ ቀጄላ መርዳሳ የኦነግ ሊቀመንበር ለአሐዱ ኤፍ ኤም ራዲዮ