
የአውሮፓ ሕብረት በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ ማእቀብ ጣለ
የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የፈረጃቸው አገሮች ላይ የንብረት ማገድና የባለስልጣናት ጉዞ እገዳ ማድረጉ ተሰምቷ። በዚህም መሰረት በዴሞክራቲክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ኮሪያ; በቻይና ፣ በሩሲያ፣ በሊቢያ፣ በደቡብ ሱዳንና በ ኤርትራ ላይ ማእቀብ ጥሏል።
አውሮፓ ኅብረት በኤርትራ ውስጥ ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂ ነው ባለው የሀገሪቱ ብሄራዊ ጸጥታ መስሪያ ቤት ላይ ማዕቀብ መጣሉን ብሉምበርግ ዘግቧል። የተቋሙ አመራሮች ላይ የውጭ ጉዞ እገዳ እና ተቋሙ በውጭ የሚገኝ ገንዘቡን እንዳያንቀሳቅስ ማዕቀብ የተጣለበት፣ ለዘፈቀደ እስር፣ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ ለሚፈጸሙ ግድያዎች፣ ለሰዎች መሰወር እና ለግርፋት ተጠያቂ ነው በሚል ነው።
እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 7 ቀን 2020 በተቋቋመው የአውሮፓ ህብረት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች ስር የተዘረዘሩት ግለሰቦች እና አካላት በአውሮፓ ህብረት ውስጥ የንብረት ማገድ ይደረግባቸዋል ፡፡ በተጨማሪም የተዘረዘሩት ግለሰቦች ለአውሮፓ ህብረት የጉዞ እገዳ ይደረግባቸዋል ፡፡ በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ያሉ ሰዎች እና አካላት ለተዘረዘሩት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ገንዘብ እንዳያገኙ የተከለከሉ ናቸው ፡፡ ይላል መግለጫው
Under the EU Global Human Rights Sanctions Regime established on 7 December 2020, the listed individuals and entities are subject to an asset freeze in the EU. In addition, listed individuals are subject to a travel ban to the EU. Moreover, persons and entities in the EU are prohibited from making funds available, either directly or indirectly, to those listed.
The Council today decided to impose restrictive measures on eleven individuals and four entities responsible for serious human rights violations and abuses in various countries around the world. Together with the listing of four Russian individuals earlier this month, these 15 designations are part of the first broader package of listings under the EU Global Human Rights Sanctions Regime. The sanctions signal the EU’s strong determination to stand up for human rights and to take tangible action against those responsible for violations and abuses.
The relevant legal acts, including the names of the persons and entities concerned, have been published in the Official Journal.
- Official Journal of the EU: Council Decision and Implementing Regulation concerning restrictive measures against serious human rights violations and abuses (including list of sanctioned individuals)
- Global Human Rights Sanctions Regime: EU sanctions four people responsible for serious human rights violations in Russia (press release, 2 March 2021)
- EU adopts a global human rights sanctions regime (press release, 7 December 2020)
- Further information on the EU Global Human Rights Sanctions Regime