March 25, 2021 – Konjit Sitotaw
MSF Driver Assaulted, Staff Witness Men Dragged off Buses and Killed in Tigray
We are horrified by the continued violence in Tigray , Ethiopia. This includes the extrajudicial killings of at least 4 men who were dragged off public buses & executed by soldiers, while our staff members were present, on Tuesday 23 March “
ባለፈው ማክሰኞ የመንግሥት ወታደሮች ከመቀሌ ወደ አዲግራት በመጓዝ ላይ የነበረውን የድንበር የለሹ ሐኪሞች ቡድን አርማ ያለበትን መኪና አስቁመው በነፍስ አድን ድርጅቱ ሹፌር ላይ ድብደባ እና የግድያ ዛቻ ፈጽመዋል ሲል ባሰራጨው መረጃ ከሷል፡፡ ትንሽ ቀደም ብሎ ደሞ ወታደሮች ከመንገደኞች ሚኒባስ 4 ወንዶችን አስወርደው በጥይት መግደላቸውን የድርጅቱ ሠራተኞቹ ማየታቸውን ድርጅቱ አክሎ ገልጧል፡፡ ግድያውም ሆነ የግድያ ዛቻው በትክክል የት ቦታ ላይ እንደተፈጸመ ግን ድርጅቱ አላብራራም፡፡
Read: https://bit.ly/31cOl6T


“We are horrified by the continued violence in #Tigray , #Ethiopia. This includes the extrajudicial killings of at least 4 men who were dragged off public buses & executed by soldiers, while our staff members were present, on Tuesday 23 March ”
Read: https://bit.ly/31cOl6T