የናይል ተከላካይ ንስሮች የሚል መላያ ስም ተሰቷቸው ሲሰለጥኑ የነበሩ የግብፅ ወታደሮች በሱዳን የጦር ልምምድ ሊያደርጉ ነው። 11ሺ አባላትን ያካተተ ሁሉንም የጦር መሳሪያዎች ያሟላው ይህ የናይል ተከላካይ ንስር ተብሎ አዲስ ስም የተሰጠው ሀይል፣ ሱዳን ላይ ልምም ለማድረግ ከግብፅ ወታደራዊ መሳሪዎችን ጭኖ በባህርና በየብስ በአየር ሱዳን ገብቷል። ከዚህ ቀደም የናይል ሰይፍ በሚል መሪ ቃል የሁለቱ አገሮች ወታደሮች በሱዳን የጦር ልምምድ ማድረጋቸው ይታወሳል። የጦር ልምምድ ያደረገው ጦር አሁንም ድረስ ግብፅ ሳይሄድ ከነ ሙሉ ትጥቁ”,ሱዳን እንደሰፈረ ነው።
“حماة النيل”.. تدريبات عسكرية مصرية سودانية مشتركة
የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት ከግብፅ “የናይል ዘበኞች” ጋር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ ፡፡
ተጨማሪ የግብፅ ጦር ከነ ሙሉ ትጥቁ የናይል ተከላካይ ንስር በሚል መሪ ቃል ለልምምድ ሱዳን ገብቷል። የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት በበኩሉ ልምምዱ ከሃያ-ስድስተኛው እስከ ግንቦት 30 እስከ ሰላሳ አንድ ቀን ድረስ ለ 6 ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሁለቱ አገራት የአየር መከላከያ ፣ የምድር እና የአየር ኃይል አካላት እንደሚሳተፉ ዘግቧል ፡፡–በተያያዘ ዜና፦ የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከፍቶ ወደ ኢትዮጵያ 5 ኪሎሜትር ገበቶ አዲስ መሬት መቆጣጠሩን አል ሀደስ የተባለው ሚዲያ ዘግቧል ።–SEE MORE – https://apnews.com/article/ethiopia-sudan-africa-middle-east-egypt-41c42e2e5a13ac30f2e622076fac2630–
