ሰላም ለሁላችሁም በዚህ ስብሰባ ላይ የአገራችን ተጨባጭ ሁኔታን የብሄር ተኮር ግድያና መፈናቀልን በተመለከተ ሰፊ ውይይት ይደረጋል ::

በዚህ ውይይት ላይ በመሳተፍ ወገናዊ አስተያየቶን እንዲቸሩ በአክብሮት ተጋብዘዋል::

ይህንንም መልክት ለሌሎች በማድረስ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን::