19 ጥር 2022, 10:10 EAT

በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት የሚከበሩት የከተራና የጥምቀት በዓላት በርካታ ሕዝብ ይታደምባቸዋል። እነዚህ ደማቅ የአደባባይ በዓላት ላይ ከህጻናት አስከ አዋቂዎች ባህላዊ አልባሳትን በመልበስ በየአጥቢያቸው ሚገኙ ታቦታን አጅበው በዝማሬ ወደ ማረፊያቸው በመውሰድ ይመልሳሉ። ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የዓሉን አከባበር የሚያሳዩ ምስሎችን እነሆ።

አዲስ አበባ የሚገኘው የቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዘማሪያን በከተራ ዕለት
የምስሉ መግለጫ,አዲስ አበባ የሚገኘው የቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዘማሪያን በከተራ ዕለት
የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ
የምስሉ መግለጫ,የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ
ጃን ሜዳ አዲስ አበባ
የምስሉ መግለጫ,ጃን ሜዳ አዲስ አበባ
ከተራ በጎንደር፤ በጥምቀት ዋዜማ በከተራ ዕለተ የጎንደሩ ነዋሪ ከአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት ስር ቆሞ
የምስሉ መግለጫ,ከተራ በጎንደር፤ በጥምቀት ዋዜማ በከተራ ዕለተ የጎንደሩ ነዋሪ ከአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት ስር ቆሞ
የአዲስ አበባ ከንቲባ በዓሉን ለማክበር በጎንደር ከተማ ተገኝተዋል። ከንቲባ አዳነች “ጥምቀትን በጎንደር” ለማክበር እንገናኛለን ባልነው መሠረት በጎንደር ተገኝተናል ሲሉ ይህን ጨምሮ ሌሎች ምስሎችን በፌስቡክ ገጻቸው አጋርተዋል።
የምስሉ መግለጫ,የአዲስ አበባ ከንቲባ በዓሉን ለማክበር በጎንደር ከተማ ተገኝተዋል። ከንቲባ አዳነች “ጥምቀትን በጎንደር” ለማክበር እንገናኛለን ባልነው መሠረት በጎንደር ተገኝተናል ሲሉ ይህን ጨምሮ ሌሎች ምስሎችን በፌስቡክ ገጻቸው አጋርተዋል።
በባሕር ዳር
የምስሉ መግለጫ,የከተራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ
የምስሉ መግለጫ,በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ
ጎንድር ከተማ
የምስሉ መግለጫ,የከተራ በዓል አከባበር በጎንደር
የከተራ በዓል አከባበር በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ
የምስሉ መግለጫ,የከተራ በዓል አከባበር በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ
የከተራ በዓል አከባበር በኦሮሚያ ኢሉባቦራ መቱ ከተማ
የምስሉ መግለጫ,የከተራ በዓል አከባበር በኦሮሚያ ኢሉባቦራ መቱ ከተማ
የከተራ በዓል አከባበር ወልዲያ ከተማ
የምስሉ መግለጫ,የከተራ በዓል አከባበር ወልዲያ ከተማ
የጥምቀት በዓል አከባበር በከሚሴ ከተማ
የምስሉ መግለጫ,የጥምቀት በዓል አከባበር በከሚሴ ከተማ