
፠ የአምባላጌ ውጊያ ወደ አድዋ ውጊያ ጥርጊያ መንገድ!!![
ስለ ገበየሁ ጀግንነት በአንድ ወቅት የጠላት ጦር ቤተ ክርስትያንን እንደ ምሽግ ተጠቅሞ ከነ ቦት ጫማው መቅደስ ውስጥ ዘው ብሎ ስለመግባቱ የሃገሬው ሰው
በማለት እባክህ ናና ጠላትን ከቤተ ክርስትያናችን አባርልን ሲል ምኞቱን በስነ ቃል ተማጽኖውን አሰምቷል::
ክብር በደምና በአጥንታቸው ሃገራችንን ምሶሶና ማገር በመሆን በነጻነት ላኖሩን ለጀግኖች አባቶቻችን ይሁን!!