June 14, 2022 – DW Amharic

የባህር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አስማማው ሞገስ የግንዛቤ ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው ዘመቻው በባህርዳር እንዳልተጀመረ ጠቅሰው፣ በሚቀጥሉት 2 ቀናት የክትባት ዘመቻው ይጀመራል ብለዋል፡፡ በአማራ ክልል ክትባት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የኮቪድ መከላከያ ክትባት ፡መውሰዳቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ