June 15, 2022

ሕወሓት በኡሁሩ ኬንያታ አስተባባሪነት ናይሮቢ ላይ ከአብይ አህመድ ጋር ድርድር ለማድረግ ተስማማ። የትግራይ ክልል መንግስት ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ለድርድር ዝግጁ መሆኑንና የኬንያው ፕሬዝዳንት አደራዳሪ እንዲሆኑ ፍላጎት እንዳለው ባሰራጨው ደብዳቤ የገለጠ ሲሆን ለክልሉ ህዝብ ግን ትግሉን ወደመጨረሻው ምዕራፍ ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል።

Image
Image