September 28, 2022 – DW Amharic 

ከሁለት ዓመታት በላይ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ቀዳሚ ርዕሰ ጉዳይ ሆኖ የከረመው የኮሮና ተሐዋሲ ስርጭት ስጋት የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ከጋረደው ሰነባበተ። ምንም እንኳን በተሐዋሲው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር የቀነሰ መሆኑ ቢነገርም ከሰው ወደሰው በመዛመት ባህሪውን ለውጦ ተባብሶ እንዳያገረሽ የሚሰጉ ግን ጥቂት አይደሉም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ