October 26, 2022 – EthiopianReporter.com 

ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮ ጂቡቲ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለሦስት ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያና የጂቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡ የሁለቱ አገሮች የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ እ.ኤ.አ. በ2019 ለ15ኛ ጊዜ በጂቡቲ ቢካሄድም፣ ከሦስት ዓመታት ቆይታ በኋላ…