November 2, 2022 – DW Amharic 

በመድኃኒት ኩባንያዎች የሚቀመሙ የተለያዩ መድኃኒቶች አጠቃቀማቸው ብቻ ሳይሆን በጎንዮሽ የሚያስከትሉት አሉታዊ ውጤት ጭምር ይጻፍባቸዋል። ታዲያ ከመድኃኒቶች በሀኪም ትዕዛዝ ብቻ የሚወሰዱ እንዳሉ ሁሉ የሀኪም ማዘዣ ወረቀት ሳያስፈልግ ሰዎች በቀላሉ ከመድኃኒት ቤቶች ገዝተው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉም አሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ