November 30, 2022 – DW Amharic
የጀርመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር እንደተናገሩት በታሰበው ማሻሻያ ጀርመን አምስት ዓመት የኖሩና ለዜግነት አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን ያሟሉ የውጭ ዜጎች ለጀርመን ፓስፖርት ማመልከት ይችላሉ። ከኅብረተሰቡ ጋር ለመዋሃድ አስፈላጊ የሆኑ ሂደቶችን ቀድመው ማጠናቀቅ የቻሉ ደግሞ፣ በልዩ ሁኔታ፣ በሦስት ዓመት የጀርመን ፓስፖርት ሊሰጣቸው ይችላል።…
