በመላው ዓለም 2,2 ቢሊየን የሚሆን ህዝብ ከቅርብ ወይም ከርቀት የማየት ችግር እንዳለበት የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። ነገር ግን ጤናማ የማየት አቅም እያለ ድንገት እክል የሚገጥመው በአብዛኛው ከ50 ዓመት ዕድሜ ጀምሮ እንደሆነም የዓለም የጤና ድርጅት አጽንኦት ይሰጣል።…