December 15, 2022 – DW Amharic 

በኢትዮጵያ ምክር ቤት እምብዛም ባልተለመደው በዚህ አካሄድ ሶስት ገጽ ያለውን ባለ 10 ነጥብ የአቋም ማሳወቂያ ደብዳቤውን ባለፈው ሳምንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም ጭምር የላኩት እነዚህ የምክር ቤቱ አባላት፤ በኢትዮጵያ የሚደረግ መጥፎም ሆነ መልካም ነገር የሁላችን በመሆኑ ከዚህ በላይ ዝምታ አያስፈልግም ይላሉ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ