የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በቀጣይ ስምንት ዓመታት ውስጥ ኮሌራን ከሀገሪቱ የማጥፋት ዕቅዱን ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። እንዲህ ያለው ዕቅድ መኖሩ አዎንታዊ ቢሆንም ተግባራዊነቱን የሚፈታተኑ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች መኖራቸውን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።…