January 17, 2023 – DW Amharic

በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ተንሰራፍቷል ያሉትን የሙስና ተግባር መንግሥት መርምሮ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ሲሉ የዞኑ ተወላጆች በሰላማዊ ሠልፍ ጠየቁ ፡፡ ከዞኑ እንደመጡ የሚናገሩት ሠልፈኞቹ ‹‹ አንዳንድ የዞኑ አመራሮች የከተማ ቦታ እየተቀራመቱ ፣ የመንግሥትና የቀበሌ ቤቶችን በራሳቸውና በዘመዶቻቸው ሥም እያዛወሩ ይገኛሉ ›› ብለዋል ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ