E-Learning University of Athens

  · 

👉Classical Greek Online Course (Level A) from the University of Athens!

12 week online self-paced course that requires no previous knowledge of Ancient Greek

Introduce yourself to the language that has been a vast source of inspiration and influence across Western Civilization cultures and science.

ELEARNINGUOA.ORG

Start Date: 23 Jan 2023

All reactions:47475 sharesLikeCommentShareMuluneh Yohannes19h  · ጥምቀት ነውና አርባ አራቱን እንዎቅ!ጎንደር አሁን ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ቢኖሩም በተለምዶ 44 ተብለው የሚጠሩት ዝርዝራቸው ይኸው። ወደ ጥምቀተ ባህሩ ስምንቱ ያድራሉ። እነዚህ እድሜ ጠገብ በጎንደር ዘመን ጀምሮ የነበሩ መሆናቸውን ልብ ይሏል:-የአርባ_አራቱ_ታቦታት_ስም_ዝርዝር ፦1-አዘዞ ተ/ሃይማኖት2-ፊት አቦ3-ፊት ሚካኤል4-አደባባይ ኢየሱስ5-ግምጃ ቤት ማርያም6-እልፍኝ ጊዮርጊስ7-መ/መ/መድኃኔዓለም8-አቡን ቤት ገብርኤል9-ፋሲለደስ10-አባ እንጦንስ11-ጠዳ እግዚአብሔር አብ12-አርባዕቱ እንስሳ13-ቀሐ ኢየሱስ14-አበራ ጊዮርጊስ15-አደባባይ ተ/ሃይማኖት16-ደብረ ብርሃን ሥላሴ17-ዳረገንዳ ኤዎስጣቴዎስ18-አጣጣሚ ሚካኤል19-ጐንደር ሩፋኤል-20-ደፈጫ ኪዳነ ምህረት21-ቅ.ዮሐንስ መጥምቅ22-ጐንደር ልደታ ማርያም23-ሠለስቱ ምዕት24-ጎንደር በአታ ለማርያም25-ወ/ነጐድጓድ ዮሐንስ26-ጐንደር ቂርቆስ27-ጐንደር ሐዋርያት(ጴጥሮስ ወጳውሎስ )28-ፈንጠር ልደታ29-ሰሖር ማርያም30-ወራንገብ ጊዮርጊስ31-ምንዝሮ ተ/ሃይማኖት32-ደ/ፀሐይ ቊስቋም33-ደ/ምጥማቅ ማርያም34-አባ ሳሙኤል35-ጐንደሮች ማርያም36-ጐንደሮች ጊዮርጊስ37-አባ ጃሌ ተ/ሃይማኖት38-ዐቢየ እግዚእ.ኪ/ምህረት39-ብላጅግ ሚካኤል40-አሮጌ ልደታ41-ጫጭቁና ማርያም42-ጋና ዮሐንስ43-አይራ ሚካኤል44-ዳሞት ጊዮርጊስAll reactions:404010 sharesLikeShareActive