በዎላይታ ዞን የሚንቀሳቀሱ ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዎላይታ በተካሄደው ህዝበ ውሳኔን ላይ ያሳለፈው ውሳኔ «ተገቢና ታሪካዊ» ነው አሉ። ቦርዱ ህዝበ ውሳኔው ማጭበርበር ታይቶበታል ሲል በድጋሚ እንዲካሄድ መወሰኑን የደገፉት የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ዎብን እና የዎላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ዎህዴግ ናቸው።…