አድዋ ሲዘከር የአጼ ምኒሊክ እና የጦር አበጋዞቻቸው ተክለ ስብዕና ዘመን ተሻግሮ ያወዛግባል። ከ127 ዓመታት በፊት ለነጻነታቸው ቀናዒ በነበሩ ኢትዮጵያውያን የተገኘው ድል ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎች የተሳተፉበት ነው። ታዲያ የአድዋ ዝክር ለምን ያወዛግባል? ወደፊትስ እንዴት ይዘከር?…