March 5, 2023 – EthiopianReporter.com
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የቢዝነስ ስትራቴጂ እየተጠና መሆኑ ተገለጸ
ካለፈው ዓመት ወዲህ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተጠሪ የሆነው የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር፣ የቢዝነስ ስትራቴጂ እየተጠና ነው፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የሲቪል ሰርቪስ መሥሪያ ቤቶች ከሚባሉት ተቋማት አንዱ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን፣ ተጠሪነቱም ለገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ ቆይቷል፡፡ በ2014 ዓ.ም. የመንግሥት…