March 6, 2023 – BBC Amharic 

እአአ በ1958 ነበር ኒልስ ቦህሊን የመኪና ወንበር ቀበቶን እንዲሰራ ኃላፊነት የተሰጠው። የተሰጠውን ኃላፊነት ለመወጣት ኒልስ ሦስት ወራት ብቻ ወሰደበት። ከዚያ በፊት የነበረው የመቀመጫ ቀበቶ ሰዎች አደጋ በሚደርስባቸው ጊዜ ሆዳቸውን ወይንም አንገታቸውን ለከፋ አደጋ የሚያጋልጥ ነበር። ኒልስ ይህንን ችግር የቀረፈ ሥራ አበርክቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ