March 6, 2023 – DW Amharic 

አዲስ የተመሠረተው የሸገር ከተማ ባለሥልጣናት “ህገወጥ” የተባሉ መኖሪያ ቤቶች ማፍረሳቸው ነዋሪዎችን ለማህበራዊ ቀውስ እየዳረገ ነው፡፡ ቤት የፈረሰባቸው ከነልጆቻቸው በዘመድ ግቢ በሸራ ለመኖር መገደዳቸውን፤ በዋጋ ውድነት መከራየት መቸገራቸውን ይናገራሉ። የሸገር ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በፈጠረው ቀውስ አይስማሙም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ