March 8, 2023 – DW Amharic 

በአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ የሚደጋገመው ድርቅ ባለፉት ሦስት ዓመታት ደግሞ ተጠናክሮ በሰውም በእንስሳትም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ቀጥሏል። ቆላማውን አካባቢ በተቀናጀ ስልት በድርቅ ተደጋግሞ ከመጎዳት መከላከል እንደሚቻል የደን እና የተፈጥሮ አካባቢ ተመራማሪዎች ይናገራሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ