የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር አንቶኒዮ ብሊንከን በቅርቡ “በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጉብኝቱ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር እድል የሚሰጥ ነው ያሉት የሚኒስቴሩ ቃል ዐቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ባለስልጣኑ መቼ እንደሚመጡ ግን አልገለፁም።…