ጀግናን ማውጣት ሲያውቁ

እኛም የመአዛ መሐመድን የጀግንነት ሽልማት አብረን አከበርን

==========================================

እዚህ አሜሪካን ሀገር ከትልቁ እና ድንቅ ባህላቸው ውስጥ አንዱ ለ “ጀግና” እና ለ “ጀግንነት” የሚሰጡት ትልቅ ቦታ እና ክብር ነው። አደጋ ከደረሰባት ተሽከርካሪ ውስጥ ለተጎዳ ሰው ደርሶ ከመኪናዋ የተጎዳ ሰውን አውጥቶ ለህክምና እርዳታ ማድረስ ጀግንነት ነው፤ እናም ለምሽቱ ዜና ይቀርባል። ያ ሰው በከተማዋ ብቻ ሳይሆን ስሙ እና ተግባሩ ለጠቅላላ የአሜሪካ ዜጎች ይተላለፋል። እንደአንድ የግል ሳይሆን እንደሐገር አድን ሰውነት ይቆጠራል። ስራ ፍለጋ ወጥቶ የኋላ ታሪኩ ሲመረመር የጀግንነት ስራው አንድ ሆኖ የተመዘገበ በመሆኑ ቀጣሪው ይህን ድንቅ ጀግና ሰው አይዘለውም። ምንም ነገር ስለሌላ ሰው ድጋፍ የራስን ነገር አሳልፎ የሰጠ ሰው ጀግና ነው ባለጥሩ ታሪክም ይሆናል።

አሜሪካን ወጣቶች ለሰው ችግር ደራሽ በመሆን ከአካባቢ እና ሚዲያው እንዲሁም ከከተማ አስተዳደር ጀምሮ እስከ ሐገር ስማቸው በውብ እና በጀግንነት ስለሚጠራላቸው ሁሌም ለአደጋ ደራሾች አጋዥ እና ተባባሪወች ናቸው። ያ ደግሞ የሚያስወቅስ ሳይሆን የሚያሸልም ለሞገስ የሚያበቃ በመሆኑ ጀግንነትን ባህል አርገው ወሰዱት።

ጀግንነት ትልቅ ክብር ስለሆነ ማንም ሲያድግ የሚመኘው ጀግና ሆኖ ስሙ መጠራት ስለሆነ ማንም አሜሪካዊ ለጀግንነት ስም ሲል አስደናቂ ተግባሮችን ይፈጽማል።

ጀግናን መግደል ስናውቅ

ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ በኋላ አገራችን ውስጥ ጀግንነት ክብር መሆኑ ቀርቶ የሚያስገድል፣ የሚያሰድድ ሆነ። ከንጉሠ ነገስቱ ስደት መልስ አርበኞች እነ በላይ ዘለቀ ተሰቀሉ። በምትካቸው ባንዳወቹ ክብር እና ሞገስ ተሰጣቸው። እነ ደጃዝማች ታከለ ወልደሐዋርያት ተጋዙ በመጨረሻም ተገደሉ። እነ ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ፣ ደጃዝማች አበረ ይማም፤ ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ወዘተ ተጋዙ በምትካቸው በጠላት ወረራ የጣልያን አገልጋይ የነበሩት ወይንም ከስደት የተመለሱት ሹመት እና ክብር ተለገሳቸው።

ባጭሩ በዘመነ አድዋ ሚኒሊክ ፀሀይቱ ያስሸልም፤ ያስሞግስ የነበር ጀግንነት ከሁለተኛው የጣልያን ወረራ በሁአላ ግን ያስግዝ እና ያስወግዝ ጀመር እናም ጀግንነት ከደግ የባህል አካልነት ወጣ እና ወደ መጥፎነት አመጸኝነት እረባሽነት ወርዶ ተወገዘ። ጀግናን መግደል ባህል እና ወግም ሆነ። ዛሬ እስክንድርን ያዩ ጀግኖች እንዲሸማቀቁ ሆነ። ጽንፈኞችም ተባሉ። መአዚ እና መስኪም እንዲሁ ግን የኢትዮጵያዊ ጀግንነትን ከፈሪወች መሐል ወጥተው ዳግም Celebrate እንድናደርግ እኒህ ጀግኖች እንደገና እያሳዩ እያስተማሩ ነው። ዛሬ ከመአዛ መሐመድ ጋር ውለናል ከኛ አልፎ ለትልቅ ስራዋ የመሰከሩላት እና ያከበሩላትን አሜሪካን መርቀናል። ጀግንነት በሚወደድበት እና በሚሸለምበት ሀገር ጀግናን እንዲህ ከከተማ ከተማ እያዞሩ ያሳያሉ ያነን ለማየት በመአዛ እኛ ታደልን

All reactions:

19Nega Abate and 18 others

  · 

Mengistu Musie