ህገወጥ የዓሳ ማስገር ሀብቱን እያመናመነው መሆኑን የጣና ሐይቅ አካባቢ ነዋሪዎችና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ያልተፈቀዱ የዓሳ ማስገሪያ መሳሪያዎችን መጠቀምና ወቅቱን ያልጠበቀ ማስገር ዋናዎቹ የችግሩ ምንጮች ናቸውም ተብሏል፡፡ በጣና ሐይቅ ላይ ብቻ ከ5000 በላይ አስጋሪዎች እንዳሉ የአማራ ክልል የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት አመልክቷል፡፡…