March 17, 2023 – DW Amharic 

ኢትዮጵያውያን እርቅን እና ተጠያቂነትን ያልተወ አካታችና ሁሉን ያቀፋ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓትን ለመተግበር የያዙትን ቁርጠኛ አቋም እንዲያስቀጥሉ የጠየቁት ብሊንከን “መርዛማ ቅራኔዎችንና የጎሳ መከፋፈልን ማስወገድ፣በሰሜን ኢትዮጵያ ፣ በኦሮሚያም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች ያለውን ብሔር ተኮር ግጭቶችን ለማስቆም ብቸኛው መንገድ ነው” ሲሉም አሳስበዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ