የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ አንድ ግዛት በሆነችው ሰርቢያ ውስጥ ትገኝ የነበረችው ኮሶቮ በአውሮፓ ካሉ አገራት ሁሉ በዕድሜ ትንሿ ናት። ኮሶቮ ነጻ አገርነቷን ያወጀችበትን 15ኛ ዓመት እያከበረች ቢሆንም፣ አንደ አንድ ግዛቷ የምትቆጥራት ሰርቢያን ጨምሮ በርካታ የዓለም አገራት እውቅናን አልሰጧትም። ስለምን የዓለም አገራት የኮሶቮን ነጻ አገርነት እውቅና አልሰጡም?…