ለጀርመኑ ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ ቅርበት ያለው የፍሬድሪሽ ኤበርት ተቋም የአፍሪቃ ክፍል ያካሄደው ጥናት እንደሚያሳየው ከሰሀራ በረሀ በታች በሚገኙ የአፍሪቃ ሀገራት ስራ አጥነት እጅግ ተባብሷል። በተቋሙ የአፍሪቃ ጉዳዮች አጥኚ ሮበርት ካፔል እንደሚሉት በየዓመቱ 20 ሚሊዮን ሰዎች በገጠርም ሆነ በከተሞች የሌሉ ስራዎች ፍለጋ ላይ ናቸው።…