ሕወሓት፣ የኤርትራ ሰራዊት፤ የአማራ ልዩ ኃይልና መከላከያ በአሜሪካን አረመኔ ተብለው ተወገዙ
አንቶኒ ብሊንከን የ2022 የአሜሪካንን አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ሪፖርት ይፋ ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ሃይሎች እና የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሃይሎች አሰቃቂ ወንጀል መፈጸማቸውን አረጋግጫለሁ ። እነዚህን አረመኔያዊ ድርጊቶች አወግዛለሁ ብለዋል ። በቀጥታ ስርጭት የተላለፈውን መግለጫ ይመልከቱት
War crimes committed by all parties in Ethiopia’s Tigray conflict, Blinken says
ተጨማሪ ይመልከቱ
https://minilik-salsawi.blogspot.com/2023/03/watch-live-war-crimes-committed-by-all.html
Tweet

I determined that members of the Ethiopian National Defense Forces,
Eritrean Defense Forces, Amhara forces, and Tigray People’s Liberation
Front forces committed atrocity crimes. I condemn these atrocities and
welcome commitments to pursue transitional justice.