March 21, 2023 – DW Amharic

ከኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች በየአካባቢዎች በነበሩ ግጭቶች ምክንያት በተለያዩ ጊዜዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጃራ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች በቂ ድጋፍ አላገኘንም አሉ። የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት ችግሩ መኖሩን አረጋግጧል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ