April 29, 2023 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ መንግሥት «ኦነግ ሸኔ» ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ኃይል ጋር ሰሞኑን በዛንዚባር ታንዛንያ በሚያደርገው ውይይት ሰላም ሊመጣ ይችላል በሚል ተስፋ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ያሉትን ያህል፣ ብዙዎች ደግሞ ነገሩ ላይሳካ ይችላል በሚል ስጋት አድሮባቸዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ