በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ በለገደንቢ ወርቅ ማውጫ የተሰማሩ ኩባንያዎች ለአከባቢ ጥበቃ አነስተኛ ትኩረት መስጠታቸው በማኅበረሰቡ ላይ የጤና እክል እያስከተለ መሆኑን ሂዩማን ራይትስ ዎች አመልክቷል። የአከባቢው ማኅበረሰብ አባላትም በኬሚካሎች ምክንያት ከፍተኛ የጤና ጠንቅ የሆኑ ጫናዎች እየተከሰቱ መሆኑን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።…