ጎራ ለይተው በሚፋለሙት ጀነራሎቿ አለመግባባት የምትታመሰው ሱዳን በቋፍ የሚገኘው የተኩስ አቁም ስምምነት ዳግም እንዳይጣስ ስጋት መኖሩ እየተነገረ ነው። ተፋላሚዎቹ ኃይላት በጦርነቱ ምክንያት ከሱዳን ለመውጣት በሚሞክሩ የውጭ ዜጎች ላይ ለተከፈተው ጥቃት አንዳቸው ሌላቸውን ተጠያቂ እያደረጉ ነው።…