በርካታ ምዕራባዊያን ሀገራት በተጠናከረ ሁኔታ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ባስወጡበት በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ «ህይወታችንን አትርፉልን » ብለው የሚጣሩት አፍሪቃውያን ቁጥር ጨምሯል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ብርቱ ጦርነት በሚካሄድባት ሱዳን ውስጥ መሄጃ አጥተው የተቀመጡ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንቃኛለን።…